ልዩ ሪፖርት

eth rise
ኢትዮጵያ ተነሺ  አብሪ ባለፈው ቅዳሜ August 24,2013   በ Residence inn Marriott  ራእይ የማካፈልና የምክክር ስብሰባ አድርጓል።
በዚሁ በአይነቱ ልዩ በሆነ ስብሰባ የተለያየ አመለካከት ያላቸው የኮምዩኒቲ መሪዎች በሰለጠነና ጨዋነት በተሞላው የመከባበር መንፈስ ሲወያዩ  የተመለከቱ፤
“የኢትዮጵያ ጉዳይ ተስፋ አለው፤ እንደዚህ አይነት ነገር ከዚህ በፊት አላየንም” ብለዋል።
ሁለቱም ወገኖች በ ኢትዮጵያ ተነሺ  አብሪ ቀጣይ ፕሮግራሞችና ውይይቶች ለመካፈል ፈቃደኛ እንደሆኑ ገልጸዋል።
በዚሁ ጊዜ  ቃለ እግዚአብሔርና ጸሎት ቀርቧል።
ኢትዮጵያ ተነሺ  አብሪ ዓላማዎች  መካከል
1-ቃለ እግዚአብሔርን ለህዝባችን ማዳረስ
2-በተለያዩ የሃገራችን ፖለቲካዊና ሃይማኖታዊ ቡድኖች መካከል መከባበርና አንድ በሚያደርጉ ጉዳዮች አብሮ መስራትና ሰላም እንዲኖር ማበረታታት
3-በመጨረሻም የሃሳብ ልውውጥ የሚደረጉበት ፎረሞች ማዘጋጀት ናቸው።
በዚህ ስብሰባ ላይ በኮምዩኒቲው ውስጥ የሚሰሩ ሳይኮሎጂስት፤ሶስዮሎጂስትና Non Profit  ፈቃደኛ ወገኖች እንዲሁም ታዋቂ የ NASA  ኢትዮጵያዊ   ሳይንቲስት ንግግር አድርገዋል።
የዕለቱን ስብሰባ በንግግር የከፈቱትና ማጠቃለያ ሃሳብ ያቀረቡት የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን አገልጋይ ናቸው።
ኢትዮጵያ ተነሺ አብሪ ወደፊትም ተመሳሳይ ፕሮግራሞች እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ ያዘጋጃል።
እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይባርክ።
824da    824lsg
824drt                      824h                                       824e
824drt1                      8242                  824ts
Advertisements

ልዩ መግለጫ

eth rise

መ ግ ለ ጫ

የአገልግሎቱን ራእይ የማካፈል ልዩ ስብሰባ ለኮምዩኒቲ መሪዎች በ Residence Inn Marriott Hotel,Arlington,VA.

August 24/2013.

“ኢትዮጵያ ተነሺ አብሪ”  አገልግሎት በተለይ በሃገራችን ላይ ያለው የጥላቻ፥የመከፋፈልና የአክራሪነት ጨለማ በወንጌል ብርሃን እንዲወገድ ነው። በሃገራዊ ጉዳዮች ላይ ትንቢታዊ መልዕክቶች፤በወቅታዊና አንገብጋቢ ርዕሶች ላይ መንፈሳዊ ዕይታዎችን እናቀርባለን።ለሃገራችን መንፈሳዊና ምድራዊ በረከት ድርሻችንን እንወጣለን።ወንጌልም ከዚህ በፊት ባልታየ ሁኔታ የህዝባችንን ጆሮ ያገኛል። አገልግሎታችን የዕርቅና የማቀራረብ፥የሰላምም ስለሆነ ከማንኛውም የፖለቲካና  የሃይማኖት ድርጅቶች ነጻና ገለልተኛ ነው።በሚከፈትልን በሮች ሁሉ መልዕክታችንን እናስተላልፋለን።ብርሃን ሄዶ የሚያበራው በጨለማ ላይ ነውና።ዓላማችን ኢትዮጵያ በክርስቶስ ከእግዚአብሔር ጋር እንድትታረቅ ነው። ለዚህም ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ፥ወንጌላውያን፥ካቶሊክ፥ሌሎች አብያተ ክርስቲያናትና የሃይማኖት ድርጅቶች ጋር በመመካከር እንሰራለን።

ANNOUNCEMENT(08/24/2013).

“Ethiopia Rise and Shine” is a Christian ministry which prays,teaches and works  for the salvation of Ethiopia through Christ Jesus our Lord.We also encourage peace,reconciliation and justice in our country since God is a God of Justice and Peace.

Our country Ethiopia has a potential to be a great country again.Instead of poverty,war,disease and oppression,it can change to a nation of peace,prosperity,healthcare,freedom and justice.

The Bible tells to stand for the oppressed and be a voice for the voiceless by doing justice (Micah 6:8).We believe that’s the best way of evangelism so that people may see the love of God and come to Him.(Matt5:16).Preaching Bible doctrines and singing in the church is not enough. We have to go out, solve the ill of the society by being salt of the earth (not the church but the world) and light of the world (Matt 5:13).

As the International community and the Ethiopian officials also admit,there is a lot of things that need to be fixed when it comes to human rights,good governance and democracy.No country in the world including the United States claim to have a perfect democracy.We are encouraging the government to improve the human rights in the nation.We also pray for peace and reconciliation in our country.Instead of politics of hatred,we promote positive communication and respect between political,religious and ethnic groups.Unity not uniformity.Agree to disagree because disagreement is not disagreeable.

“Ethiopia Rise and Shine” is not partisan or favor a specific group but we are strictly neutral and preach the peace and power of God to our people.

Concerning the current situation with the Muslims,we believe there are extremists groups who have political agenda but most Ethiopian Muslims are peaceful.We call upon the Muslim community to separate themselves from the extremists and reject the teaching that Islam should be the political leader of the country.

At the same time peaceful Muslims rights should be respected.

This is the official stand of “Ethiopia Rise and Shine”.

“Blessed are the Peacemakers for they shall see God”. Matt 5:9

God bless Ethiopia!

ኢትዮጵያ ተነሺ አብሪ! ልዩ ቪዲዮ፤”የሃገር ልጅ”

dth

ዳንኤል ጣሰው

ኢትዮጵያ ተነሺ አብሪ
“ብርሃንሽ ወጥቷልና ተነሺና አብሪ” ኢሳያስ 60:1

eth rise

ኢትዮጵያውያን ለሃገራቸው ፍትህ ሰላምና ብልጽግና
እንዲቆሙ የሚያሳውቅ፤የሚያበረታታና የሚያነሳሳ።

የሬዲዮ ፕሮግራማችን ከሚቀጥለው ሳምንት ጀምሮ በዚሁ ዌብሳይት ይቀጥላልና ተከታተሉን።

https://soundcloud.com/ethiopiariseandshine/radio-message-aug-4-2013

የሬዲዮ ፕሮግራሙ ካመለጣችሁ ወይንም እንደገና ለመስማት 857-232-0135   በማንኛውም ጊዜ ቢደውሉ ማዳመጥ ይችላሉ።

“ኢትዮጵያ ተነሺ አብሪ”  ዌብሳይት፤ቲቪና ሬዲዮ አገልግሎት የተዘጋጀው በተለይ በሃገራችን ላይ ያለው የጥላቻ፥የመከፋፈልና የአክራሪነት ጨለማ በወንጌል ብርሃን እንዲወገድ ነው። በሃገራዊ ጉዳዮች ላይ ትንቢታዊ መልዕክቶች፤በወቅታዊና አንገብጋቢ ርዕሶች ላይ መንፈሳዊ ዕይታዎችን እናቀርባለን።ለሃገራችን መንፈሳዊና ምድራዊ በረከት ድርሻችንን እንወጣለን።ወንጌልም ከዚህ በፊት ባልታየ ሁኔታ የህዝባችንን ጆሮ ያገኛል። አገልግሎታችን የዕርቅና የማቀራረብ፥የሰላምም ስለሆነ ከማንኛውም የፖለቲካና  የሃይማኖት ድርጅቶች ነጻና ገለልተኛ ነው።በሚከፈትልን በሮች ሁሉ መልዕክታችንን እናስተላልፋለን።ብርሃን ሄዶ የሚያበራው በጨለማ ላይ ነውና።
ዓላማችን ኢትዮጵያ በክርስቶስ ከእግዚአብሔር ጋር እንድትታረቅ ነው።
 ለዚህም ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ፥ወንጌላውያን፥ካቶሊክ፥ሌሎች አብያተ ክርስቲያናትና የሃይማኖት ድርጅቶች ጋር በመመካከር እንሰራለን።

Arise, shine, for your light has come, and the glory of the Lord rises upon you. ” Isaiah 60 : 1.

This is the launch page of Ethiopia Rise and Shine. The purpose of this page is to inform, inspire and empower Ethiopians for peace, justice and prosperity that is a gift of God. ” Ethiopia shall stretch out her hands unto God!” Ps 68:31

aug 24

The message of peace broadcasted:Interview on

“yehager lij”.

 You are invited to watch.

“ኢትዮጵያ ተነሺ አብሪ”የሬዲዮ ፕሮግራም ለማዳመጥ ከታች ያለውን ሊንክ ይጫኑ::

የሬዲዮ ፕሮግራሙ ካመለጣችሁ ወይንም እንደገና ለመስማት 857-232-0135   በማንኛውም ጊዜ ቢደውሉ ማዳመጥ ይችላሉ።

ልታገኙን ለምትፈልጉ

Ethiopia Rise and Shine

P.O.Box 4714

Woodbridge,VA 22194

email:ethiopiariseandshine@gmail.com

Phone # 305-725-0095(USA).


Please leave your comment, thank you.